61قالَ يا قَومِ لَيسَ بي ضَلالَةٌ وَلٰكِنّي رَسولٌ مِن رَبِّ العالَمينَሳዲቅ - ሳኒ ሐቢብአላቸው «ወገኖቼ ሆይ! ምንም መሳሳት የለብኝም፡፡ ግን እኔ ከዓለማት ጌታ መልእክተኛ ነኝ፡፡»